ኃይልሽ ገብረ ሥላሴ
ዓርብ፣ የካቲት 8 2011ማስታወቂያ
ወጣት ነው ተፈጥሮ ግን ጨክናበታለች። ሁለት እጆች የሉትም። ሌላው አካሉም የተሟላ አይደለም። ምናልባት መንፈሡ እና ዐዕምሮው ግን ጠንካራ ነው፤ ኃይልሽ ገብረ ሥላሴ ። በአሁኑ ጊዜ ከራሱ አልፎ ለበርካቶች የስራ እድል የፈጠረበት መቀሌ የሚገኝ የአንድ ብረት ብረት ድርጅት ባለቤት ነው። ኃይልሽ አስተሳሰብ እንጂ የአካል ጉዳት ለስራ እንቅፋት አይደለም ይላል።
ኃይልሽ ገብረ ሥላሴ የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን እንግዳ አድርገነዋል።
ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ