መንግሥትና ኦ ብ ነ ግ፣ የሰላም ውል መፈራረማቸው፣2 ጥቅምት 2003ማክሰኞ፣ ጥቅምት 2 2003የኢትዮጵያ መንግሥትና ኦ ብ ነ ግ፣ የሰላም ውል መፈራረማቸው ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ዛሬ የሰላም ስምምነት ተፈራርሟል፣https://p.dw.com/p/Pcnmምስል AP GraphicsBank/DWማስታወቂያ ዛሬ በሸራተን ሆቴል በተፈረመው ስምምነት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በጦር ወንጀለኛነት እንዲሁም በአሸባሪነት ሲፈልጉ ለነበሩ የ ኦብነግ አባልነት ሙሉ በሙሉ ምህረት አድርጓል። ወደ ሰላማዊ ኑሮ ተመልሰው ህይወታቸውን እንዲመሩም፣ ገንዘብ መድቦ የተቻለውን ጥረት ሁሉ ያደርጋል ተብሏል። ታደሰ እንግዳው-- ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ