በመቐለ ኢፍትሓዊ የቤት መስሪያ ቦታ ክፍፍል ያስከተለው ቁጣ
ሰኞ፣ ጥር 15 2009ማስታወቂያ
ከ550 የሚበልጡ ማህበራት በመንግሥት ተደራጅተው ለገበሬዎች የሚከፈል ካሳ ጭምርካለ ወለድ በዝግ የባንክ ሂሳብ ውስጥ አስቀምጠው በመጠባበቅ ላይ ባሉበት ባሁኑ ጊዜ ለነሱ የሚገባው መሬት ለዲያስፖራው በመሰጠቱ ቅሬታቸውን ገልጸዋል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ