ሕገ ወጥ የዝሆን ጥርስ ንግድ በአፍሪቃ22 መስከረም 2002ዓርብ፣ መስከረም 22 2002በሩቅ ምስራቅ አገራት በተለይም በቻይና እና በጃፓን እያንሰራራ የመጣዉ የዝሆን ጥርስ ገበያ አሁን አሁን በመመናመን ላይ ያለዉን የዝሆኖች ቁጥር ጨርሶ እንዳያጠፋዉ ስጋት ላይ ጥሎአል።https://p.dw.com/p/JwZzምስል DW/Jeppesenማስታወቂያሰሞኑን አዲስ አበባ ናይሮቢ ላይ በህገወጥ መንገድ ወደ ሩቅ ምስራቅ አገሮች ሊሸጋገር ሲል የተያዘዉ ከፍተኛ መጠን ያለዉ የዝሆን ጥርስም የዚሁ ማሳያ ነዉ ተብሎአል። ታደሰ እንግዳዉ ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ፣ አርያም ተክሌ