ሕገ-ወጡ የገንዘብ ዝውውር
ረቡዕ፣ ኅዳር 7 2009ማስታወቂያ
ከዚህ ገንዘብ ውስጥ ከ90 በመቶ በላይ ቁጥጥር በማይደረግበት በሀዋላ መንገድ እንደሚላክ አጥኚዉ ገልጠዋል።በጥናቱ መሠረት ገንዘቡ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ ሳይሆን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተነስቶ በቻይና አቋርጦ ኢትዮጵያ ላይ ሸቀጥ ሆኖ ይደርሳል ፡፡የኢትዮጵያ አስመጪዎች ከቻይና ለገዟቸው ሸቀጦች እዚያው ቻይና ላይ ከሳዑዲ የተላከው ዶላር ይከፈልላቸዋ። የብር ምንዛሪውን ደግሞ እነርሱ አዲስ አበባ ላይ ለሀዋላ ላኪዎቹ ወኪሎች ይከፍላሉ ፡፡
ስለሺ ሽብሩ
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ