1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሕዳሴ ግድብ፤ የግብጽና ሱዳን ወታደራዊ ስምምነት ስጋት

ሰኞ፣ የካቲት 29 2013

አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት የሁለቱ ሀገራት እንቅስቃሴ በሂደቱ ውስጥ የገቡት ኢትዮጵያ ውስጣዊ ሽኩቻ ውስጥ በገባችበት በአሁን ወቅት በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ የሚገኘውን የህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌትን ለመፈታተን ስለመሆኑ አመልክተዋል።

https://p.dw.com/p/3qLd8
Äthiopien Grand-Ethiopian-Renaissance-Talsperre
ምስል AFP/Maxar Tech

ግብጽና ሱዳን ሰሞኑን ወታደራዊ ትብብሮችን ከመፈረም አንስቶ የግብጹን ፕሬዝዳንት አብዱልፈታ አልሲሲን በካርቱም በማስተናገድ ከኢትዮጵያ ጋር በቀጣይ ሊኖራቸው በሚገባ ግንኙነቶች ላይ መክረዋል። አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት  ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር ጠንካራ የዲፕሎማሲ ተግባራትን መከወን ለኢትዮጵያውያን ዋና መፍትሔ ይሆናል። 

ስዩም ጌቱ
ልደት አበበ
አዜብ ታደሰ