ፖለቲካሉሲ/ድንቅነሽ/ አፍሪቃዊ ጥንተ - መሰረትTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ8 ነሐሴ 2010ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010በኢትዮጵያ ሰምጥ ሸለቆ አፋር ሀዳር በተባለ ቦታ በምርምር የተጘነዉ «ድንቅነሽ» ወይም «ሉሲ» ቅሬተአካል ላለፉት አርባ ዓመታት የሰዉ ልጆችን አመጣጥ የሚደረገዉ ምርምር በማገዝ ረገድ ወደር አልተጘኔለትም ። 3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዓመት እድሜ ያስቆጠረዉን ይህን ቅሬተ አካል በተመለከተ የዶቼ ቬለዉ ማንተጋፍቶት ስለሽ ያዘጋጀዉን ፀሐይ ጫኔ እንደሚከተለዉ ታቀርበዋለች። https://p.dw.com/p/339zpማስታወቂያ