የሱዳን መንግሥት ባሳረፈበት ገደብ እንደልቡ ተዘዋውሮ ስራውን ማከናወን እንዳልቻለም ተሰምቶዋል። በአዲስ አበባ የተወያዩት የሱዳን መንግሥት ተጠሪ፣ የተመድ ልዑክ እና የአፍሪቃ ህብረት የግጭት ማስወገጃ ተቋም ተወካይ ግጭቱ የሚያበቃበትንና ዳርፉርም ፊቱን ወደ መልሶ ግንባታው ተግባር የሚያዞርበትን መንገድ ለማፈላለግ ባንድነት ለመስራት ተስማምተዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ