ለውጊያ የተለመሉ ሶማልያውያን አሜሪካውያን ጉዳይ9 ሐምሌ 2001ሐሙስ፣ ሐምሌ 9 2001በሶማልያ የሽግግር መንግስት አንጻር በሚታገለው በአክራሪው የአል ሸባብ ቡድን ተመልምለው ወደ ሶማልያ ከተወሰዱት የሶማልያ ዝርያ ያላቸው አሜሪካውያን መካከል አራቱ መሞታቸው ተገለጸ።https://p.dw.com/p/IqtFምስል APማስታወቂያወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደዘገበው፡ በሚኒያፖሊስ የሚኖሩ ወጣት ሶማልያውያን አሜሪካውያን ለውጊያ እየተመለመሉ ወደ ሶማልያ እንደሚወሰዱ ከተሰማበት ጊዜ አንስቶ ጉዳዩን በቅርብ የተከታተለው ያሜሪካውያኑ የምርመራ ጽህፈት ቤትም ሁለት ወጣት ሶማልያውያኑን ከሶዋል። አበበ ፈለቀ/አርያም ተክሌ /ሸዋዬ ለገሠ