ለአገር አቀፍ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች 7ኛ ዙር የክርክር
ሰኞ፣ ሚያዝያ 11 2002ማስታወቂያ
ግብርና እና የመሪት አስተዳደር በኢትዮጽያ የሚል ሲሆን በክርክሩ ገዥዉ ፓርቲ መሪት የመንግስት በመሆኑ ገበሪዉም በያዘዉ የመሪት ይዞታ ከፍተኛ ዉጤት እያስመዘገበ መሆኑን በጽኑ ሲከራከር ተቃዋሚዎች በበኩላቸዉ የሃብትና የስልጣን መሰረት የሆነዉ መሪት በመንግስት ባለቤትነት መያዙ ገበሪዉን የመንግስት ጭሰኛ አድርጎታል፣ በግብርና የተመዘገበዉም ዉጤት አነስተኛ በመሆኑ፣ ከተመጽዋችነት አልዳንም ሲሉ መከራከራቸዉ ተገልጾአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ ልኮልናል።
ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ