ለአስመራና አካባቢዋ የንጹህ ዉሃ አቅርቦት14 ነሐሴ 2001ሐሙስ፣ ነሐሴ 14 2001በአስመራ እና አካባቢዋ በቂ ዝናብ በመጣሉ ለሚቀጥለዉ አንድ አመት በቂ የመጠጥ ዉሃ አቅርቦት እንዳለ ተገለጸ።https://p.dw.com/p/JFIbምስል Isabel Schlerkmannማስታወቂያየኤርትራዉ ወኪላችን ጎይቶም ቢሆን በአስመራ ዙርያ ያለዉን የዉሃ አቅርቦት በተመለከተ የአካባቢዉን የዉሃ ሃብት ሃላፊ አነጋግሮ ይህን ዘገባ አድርሶልናል። ታደሰ እንግዳው/አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ