ሁለት ዛፍ በ20006 ጥር 2000ማክሰኞ፣ ጥር 6 2000በአካባቢዉ ዓይን እስኪታክት የቻለዉን ያህል አርቆ ቢቃኝም ጎበዝ እንኳን በሜዳዉ በኮረብታዉም ላይ የዛፍ ዘር አይታይም! የምድሩ ዙሪያ ገባ ድንጋይ ነዉ፤ ቤት መሰረቱ ድንጋይ፤ ጣሪያ ግድግዳዉ ድንጋይ ሆኖ በድንጋይ ይገነባል። መሬቱ ደግሞ እልም ተደርጎ ታርሷል። ግን ያገጠጠ የተራቆተ ሆኗል።https://p.dw.com/p/E0mgየዛፍ ያለህማስታወቂያበአንፃሩ አንደኛዉን ወረዳ ዘልቀዉ ወደሌላዉ ሲገቡ የምድር ገነት ይሉት ዓይነት ልምላሜ ይታያል።