የ«ኤ ኤን ሲ» አባላት እና የተሀድሶ ጥያቄአቸው1 ጳጉሜን 2008ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 1 2008በደቡብ አፍሪቃ ተቀናቃኝ የገዢው ብሔረተኞች አፍሪቃውያን እንቅስቃሴ፣ በምህፃሩ የ«ኤ ኤን ሲ» ቡድኖች በሀገሪቱ የተሀድሶ ለውጥ እንዲያደርግ በፕሬዚደንት ጄኮብ ዙማ መንግሥት ላይ ግፊታቸውን አጠናከሩ።https://p.dw.com/p/1Jwecምስል Reuters/S. Sibekoማስታወቂያ ተቃውሞ የወጡት ደቡብ አፍሪቃውያን ትናንት በጆሀንስበርግ ከተማ በሚገኘው የፓርቲው ጽህፈት ቤት ደጃፍ ተቃውሞ በማካሄድ ፕሬዚደንቱ እና ባለስልጣኖቻቸው ስልጣን እንዲለቁም ጠይቀዋል። መላኩ አየለ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ